HUMOUR

ውስልትና: The Affair: ብድር በምድር

By Yona Bir ውስልትና ************** ያዕቆብ ሊሞት እያጣጣረ ነው። ሚስቱ አልጋው ጎን ቁጭ ብላ በጭንቀት ታየዋለች። እንደምን ብሎ አይኑን ከፈተና በሚቆራረጥ ድምጽ ….. <<የ..ም…ና…ዘዘው ነገር አ..ለ>> <<እስቲ አረፍ በል ኑዛዜ እያልክ አታስጨንቀኝ>> <<ፍ..ቅሬ ይቅ…ር በይኝ በድዬሻለሁ፤ ከእህትሽ ጋር ተኝቻለሁ፤ ሶስቱንም ሚዜዎችሽን … read more

የሐራጅ ማስታወቂያ: የህዝቧ ቁጥር፡- 90+ ሚሊየን ገደማ

By Honey Solomon የሐራጅ ማስታወቂያ የአለም ባንክ መንግስቷ አልተበደርኩም ብሎ ለካደው 600 ሚሊዮን ዶላር ማስመለሻ ኢትዮጲያን በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የህዝቧ ቁጥር፡- 90 ሚሊየን ገደማ ያረፈበት የቦታ ስፋት፡- 1.1ሚሊየን km2 በላይ ይህችን ሃገር ለመጋዛት ፍላጎት ያላችሁ ማንኛችሁም ተጫራች ሃገሮች የጨረታ … read more

የአስተሳሰብ ጓደኛ ስለማፈላለግ የወጣ ማስታወቂያ

By Amir Emir መስፈርት፥ ዜግነት———-ኢትዮጵያዊ የጤና ሁኔታ———–በ ኢቦላ ያልተያዘ/ች እድሜ———–18-30 ፆታ—————አይለይም ቁመት*ክብደት———አይለይም የት/ት ደረጃ————-መፅሀፈ ህሊናውን/ዋን እና ይህንን ፅሁፍ ለማንበባ የበቃ/ች/ ሌሎች————–አሳማኝ ሀሳብ ሲገኝ የሚያምን/የምታምን እንዲሁም ጥሩ ሀሳብ አምጥቶ የሚያሳምን/አምጥታ የምታሳምን፣ ከጫማ ሽታ፣ከ homosexuality፣ከዘረኝነት፣ ከጨለምተኝነት፣ከባርነት ነፃ የሆነ እንዲሁም ከታች ያሰፈርኩትን ፅሁፍ አንብቦ/አንብባ … read more

ያስገረሙኝና ፈገግ ያሰኙኝ የማህበራዊ ሚዲያ ‹‹ጥቅሶች››

የዓባይ ዳር ጨዋታዎች – በደመቀ ከበደ 1. ‹‹የድሃ ልጅ ስሙ ሀብታሙ ነው›› 2. ‹‹ሰውና ድፎ በትዕዛዝ እንደፋለን›› 3. ‹‹ቁንጅና ይኑርሽ እንጂ ፀባይ በዱላ ይመጣል›› 4. ‹‹የሴት ልጅ ግርዛትና ሚስድኮል ይቁም›› 5. ‹‹ኡፍ በማለት ትንፋሽ እንጂ ብሶት አይወጣም›› 6. ‹‹ለህይወትህ ዋጋ፣ … read more